በኢሰመኮ አዘጋጅነት የተካሄደው የመጀመሪያው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል ከኅዳር 28 እስከ ታኅሣሥ 4 ቀን 2014 ዓ.ም. በአዲስ አበባ፣ በአዳማ እና በሃዋሳ ከተሞች መካሄዱ ይታወሳል። 

አዲስ አበባን ጨምሮ በአምስት ከተሞች የሚካሄደውን ሁለተኛውን የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ ነው። የዝግጅቱን ዝርዝር በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል።

እስከዛው የመጀመሪያውን የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በጨረፍታ…..

As EHRC prepares for the 2nd Edition, here is a look back at the First Human Rights Film Festival organized annually to mark Human Rights Day- December 10.