• አባል ሀገራት የሴቶች ሰብአዊ መብቶች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ከተሰጣችው መስፈርቶች ጋር የሚጣረሱ ሁሉንም ዐይነት ልማዳዊ ድርጊቶች መከልከልና ማውገዝ አለባቸው።
  • አባል ሀገራት ቅጣትን የሚያስከትሉ ሕጎችን በማውጣት ማንኛውንም ዐይነት የሴት ልጅ ግርዛትን መከልከል አለባቸው።
  • የሴት ልጅ ግርዛት እና ተያያዥ ድርጊቶች ኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የወንጀል ሕግ፣ አንቀጽ 565 እና አንቀጽ 566 ላይ የሚያስቀጡ ተግባራት ናቸው።