የአፍሪካ የሰዎች እና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር የአረጋውያን መብቶች ፕሮቶኮል፣ አንቀጽ 8 

  • አረጋውያን ከጥቃት እና ከጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የመጠበቅ መብት አላቸው።
  • መንግሥት የአረጋውያንን በተለይም የሴት አረጋውያንን ደኅንነት፣ ጤና፣ ሕይወት እና ክብር የሚጎዱ እንደ ጥንቆላ ያሉ ውንጀላዎችን ጨምሮ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስወገድ አስፈላጊውን ሁሉ እርምጃ የመውሰድ ግዴታ አለበት።