ሰኔ 21፣ 2016
— ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) June 28, 2024
‘’ድጋሚ ምርጫ በተካሄደባቸው ክልሎች የቀበሌ ወይንም የወረዳ አመራሮችና የብልፅግና ፓርቲ አባላት መራጮች ላይ ጫና ሊያሳድሩ በሚችሉ መልኩ ሲሳተፉ አስተውያለው‘’ #ኢሰመኮ
ያሬድ እንዳሻውhttps://t.co/3U0VQi7hUU#ምርጫ

ኢሰመኮ ይህን ያለው ሰኔ 16/2016 ዓ.ም በ4 ክልሎች የተካሄደውን የ6ኛ ዙር ቀሪና ድጋሚ ምርጫ የሰብአዊ መብቶችን ክትትል በመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱ ነው