የጀርመን አፍሪቃ ፋዉንዴሽን ዳኞች ፕሬዝዳንት ክላዉስ ሽቴከር በበኩላቸዉ «ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት አስቸጋሪ ሁኔታ የኃላፊነት እና ድፍረት ምሳሌ ሲሉ ዶክተር ዳንኤል በቀለን አሞግሰዋቸዋል። ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ምን ያህል በአስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ሆነዉ ስራቸዉን እያከናወኑ እንደሆነም ሽቴከር አዉስተዋል።

የሰብአዊ መብት ተሟጋች ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ትናንት በርሊን ብራንድቡርግ፤ የ2021 የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት ተቀበሉ።