ሐምሌ 5፣2015
— ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) July 12, 2023
ከሰሞኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ግልገል በለስ አካባቢ ታጣቂዎች በፈጠሩት ጥቃት ንጹሃን ዜጎች እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ፡፡#Ethiopia #ኢሰመኮ #ቤኒሻንጉል_ጉምዝ_ክልል #ግልገል_በለስ https://t.co/Phhhs3CjV7

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ አጠቃላይ የደረሰውን ጉዳት ለማጣራት ምርመራ እያደረግን ነው፤ ለጊዜው ግን ንጹሃን ዜጎች እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት በታጣቂው መገደላቸውን አረጋግጠናል ብለዋል