ኢሰመኮ “የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ፍትሕን ተነፍገዋል” ሲል መንግሥትን ወቀሰ https://t.co/v4vqBA3IvD
— VOA Amharic (@VOAAmharic) October 24, 2023

የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ዜጎችን በአፈናቀሉና ልዩ ልዩ ጉዳቶችን በአደረሱ አካላት ላይ ተጠያቂነት ባለማስፈኑ፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ፍትሕ የማግኘት መብት እንደተፈነጋቸው፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ አስታወቀ
ኢሰመኮ “የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ፍትሕን ተነፍገዋል” ሲል መንግሥትን ወቀሰ https://t.co/v4vqBA3IvD
— VOA Amharic (@VOAAmharic) October 24, 2023