• ጋምቤላ፦ በታራሚዎች እና በተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተካሄደ ውይይት
  • አፋር እና ማእከላዊ ኢትዮጵያ:- በሴት ልጅ ግርዛት ላይ የተካሄደ የመጀመሪያው ግልጽ የአቤቱታ መቀበያ መድረ…
  • የዳኝነት ነጻነትና የፍትሕ አካላት ለሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ያላቸውን ሚና እና የሽግግር ፍትሕን በተመለከተ የ…
  • ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር የተካሄደ ስልጠናዊ ውይይት…

The Latest


የማሠቃየት ተግባር ተጎጂዎች መብት

እያንዳንዱ አባል ሀገር በሕግ ሥርዓቱ ውስጥ የማሠቃየት ተግባር ሰለባ የሆነ ሰው መፍትሔ እንደሚያገኝ እንዲሁም በተቻለ መጠን የተሟላ ማገገሚያን ጨምሮ ተፈጻሚነት ያለው ፍትሐዊና በቂ ካሳ የማግኘት መብት እንዳለው ማረጋገጥ አለበት

Rights of Victims of Torture

Each State Party shall ensure in its legal system that the victim of an act of torture obtains redress and has an enforceable right to fair and adequate compensation, including the means for as full rehabilitation as possible

Transitional Justice and Early Warning: EHRC Holds Consultations and Advocacy in Dire Dawa and Harari

EHRC will continue to support and empower victims to meaningfully engage in the TJ process and facilitate opportunities for experience sharing and collaboration among victims’ groups

በአረጋውያን ላይ የሚደርስ ጥቃት ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን፦ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተካሄደ ውይይት

የአረጋውያን መንከባከቢያ ማእከላት የአረጋውያኑን የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን እና መከበርን የማረጋገጥ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ ለኢትዮጵያ የተሰጡ የማጠቃለያ ምልከታዎች እና የማራኬሽ መግለጫ ላይ የተካሄደ ውይይት

የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ ለኢትዮጵያ የሰጣቸውን የማጠቃለያ ምልከታ ምክረ ሐሳቦች የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት መተግበር ይጠበቅባቸዋል

Consultation: Ethiopia’s draft state report on the implementation of the International Covenant on Economic, Social and Cultural Rights (ICESCR)

The primary purpose of reporting on ICESCR is introspection, taking stock of progress and identifying challenges in the implementation of economic, social and cultural rights

በትጥቅ ግጭቶች ውስጥ የሴቶች ጥበቃ

አባል ሀገራት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ሁሉም ዐይነት ጥቃቶችን የሚከለክሉ ሕጎችን ለማውጣት እና ለማስፈጸም ተገቢ እና ውጤታማ እርምጃዎችን መውሰድ አለባቸው

Protection of Women in Armed Conflicts

States Parties shall take appropriate and effective measures to enact and enforce laws to prohibit all forms of violence against women

በነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ላይ የተካሄደ የባለሙያዎች ውይይት

በሀገር አቀፍ ደረጃ የነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎትን ጥራት እና ተደራሽነት ለማሻሻል የተጀመሩ ጥረቶች ውጤት እንዲያስገኙ ኢሰመኮ የበኩሉን አስተዋጽዖ ማድረጉን ይቀጥላል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe

የታራሚዎች እና የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን ለማሻሻል ባለድርሻ አካላት የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን መተግበር ይጠበቅባቸዋል

🔗 https://ehrc.org/?p=33767

#Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForAll #Gambella

የሴት ልጅ ግርዛት በሴቶች እና በሴት ሕፃናት ላይ የሚያስከትለው ተደራራቢ የመብቶች ጥሰት እና ጉዳት አሳሳቢ በመሆኑ የመንግሥትን እና የሌሎች ባለድርሻ አካላትን ትኩረት ይሻል

🔗
#Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForall #Afar #CentralEthiopia

#HumanRights Concept of the Week: Rights of Victims of Torture

🔗 https://ehrc.org/?p=33736

#Ethiopia🇪🇹 #KeepWordSafe #ጤናማቃላት

📢 Re-advertisement: EHRC is hiring a Project Development & Resource Mobilization Officer! Contribute to impactful #humanrights work through project design and strategic partnerships.

🗓 Deadline: July 14, 2025

🔗 https://ehrc.org/jobs/

#HumanRightsForAll #Ethiopia🇪🇹

Load More

ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን


“የዴሞክራሲ ተቋማት ይበልጥ እንዲጠናከሩ ምክር ቤቱ የበኩሉን ድጋፍ ያደርጋል” – የተከበሩ አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ – House of Peoples’ Representatives of FDRE

ከዴሞክራሲ ተቋማት ጋር እየተደረገ ባለው የጋራ ምክክር መድረክ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም የሪፎርም ዕቅድ አፈጻጸማቸውን አቅርበዋል

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሰብአዊ መብቶች አያያዝና አጠባበቅ ዙሪያ የሚያቀርባቸውን ምክረ ሐሳቦች በመቀበል ማረምና ማስተካከል ያስፈልጋል ሲሉ የተከበሩ አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገልጸዋል – House of Peoples’ Representatives of FDRE

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በበኩላቸው ኢሰመኮ በአዋጅ የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነት ለመወጣት ከቁልፍ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበርና በመግባባት መሥራት ይጠበቅበታል ሲሉ ገልጸዋል

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሸነር ብርሃኑ አዴሎ ለይፉዊ የሥራ ጉብኝት ሚዛን አማን ከተማ ገቡ – South Bench Woreda Government Communication Affairs Office

ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በቤንች ሸኮ ዞን ሲገቡ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቆጭቶ ገ/ማርያም፣ የዞኑ ምክትል አስተዳደሪና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን መንገሻ፣ የዞኑ መንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ደግፌ ኩድን እና የዞኑ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ወ/ሮ ፍርዳወቅ አለሙአቀባበል አድርገውላቸዋል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ክቡር አቶ ብርሃኑ አዴሎ ጋር በጋራ ጉዳዮች ተወያዩ – Southwest Communications

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር እና የሥራ ኃላፊዎች ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል – Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ በታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አከባበር ዙሪያ በጥብቅ ለመሥራት መዘጋጀቱን አስታወቀ – Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)

“ሰብአዊ መብቶች እና ነጻነቶች ሊከበሩ የሚችሉት ነጻ እና ገለልተኛ ፍርድ ቤቶች ሲኖሩ ብቻ ነው” – ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ – Amhara Media Corporation (አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን)

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ እና ባልደረቦቻቸው ባሕር ዳር ገቡ – የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ( Supreme Court of Amhara Region)

የኢሰመኮ የስራ ዘርፎች

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በፌዴራል ህገ መንግስት መሰረት የተቋቋመ እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደ ሀገር አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋም የሰብአዊ መብቶችን የማስከበር እና የማስጠበቅ ስልጣንን የሚያቀርብ ነጻ የፌደራል መንግስት አካል ነው።