የተማሪዎችን የሰብአዊ መብቶች ዕውቀት እና ክህሎት ለማዳበር ተጓዳኝ ትምህርት ቁልፍ ሚና ይጫወታል
አባል ሀገራት አረጋውያን ሴቶች ከጥቃት፣ ከወሲባዊ ጥቃት እንዲሁም በጾታ ላይ ከተመሠረተ መድልዎ መጠበቃቸውን ማረጋገጥ አለባቸው
States Parties shall ensure the protection of the rights of Older Women from violence, sexual abuse and discrimination based on gender
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች “ወቅታዊ ጉዳይ” እየተባለ ዜጎች ከሕግ ውጭ ለእስር እንደሚዳረጉና በ48 ሰዓታት ውስጥ ለፍርድ እንደማይቀርቡ አስታወቀ
Experts with the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) warn that minimal and static rations for inmates in the country’s correctional system do not reflect rising market prices and cost of living, putting prisoners at risk
የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን የማሻሻል ሂደት የባለድርሻ አካላትን ተቀራርቦ መሥራትና ቁርጠኝነት ይሻል
በክልሉ ማረሚያ ቤቶች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ተጨማሪ ጥረት ያስፈልጋል
ማንኛውም ሰው ሐሳቡን የመግለጽ ነጻነት አለው
Everyone shall have the right to freedom of expression
ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና በአምስት ክልሎች በሚገኙ 61 የመንግሥትና የግል ትምህርት ቤቶች ባደረገው የሰብአዊ መብቶች ክትትል፣ የለያቸውን ግኝቶችና ምክረ ሐሳቦች በሚመለከት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ማድረጉን ሰኞ መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም. አስታውቋል