5th Edition Moot Court
5ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች የምስለችሎት ውድድር
National High Schools Human Rights Moot Court Competition
HAPPENING NOW!
ምናባዊ የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ
በ2017 ዓ.ም. የሚካሄደው አምስተኛው ዙር ውድድር ምናባዊ ጉዳይ ከልማት ተነሺነት ጋር የተያያዙ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች ላይ እንደሚያተኩር ይፋ ተደርጓል
የክልላዊ ውድድሮች አሸናፊዎች
አዲስ አበባ
የአሳይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ሰላማዊት ተመስገን
- ሉኡል ሰለማን
አፋር
ሰመራ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ፌሩዛ ሳዲቀ
- አህመድ ኦማር
አማራ
ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት
- ሀውለት ሮመዳን
- በረከት ጸጋ
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ
ማንቡክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ቤዛዊት ክፍሌ
- ታምረት አስፈው
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ
ያበሩስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ሀናን መዚድ
- እዮብ ሚካኤል
ድሬዳዋ
አዲስ ሕይወት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- አማን ጀማል
- ዛኪር ዘይኑ
ጋምቤላ
ትንሹ ሜጢ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ማዕረግ አለሙ
- መገርሳ ተፈራ
ሐረር
ሐረር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ሀምዛ ሙሳ
- አያንቱ ደረጀ
ኦሮሚያ
ኦሮሚያ ልማት ማኅበር ልዩ አዳሪ ት/ቤት (ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ)
- ሲፈን ደረጀ
- ሚልኬሳ ንጋቱ
ሲዳማ
ወንዶገነት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ታረቀኝ ተሰማ
- ነጻነት ተስፋዮ
ሶማሊ
ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- አብድልቃድር ራሱድ
- አብድልማሊክ ጉራል
ደቡብ ኢትዮጵያ
ዲላ ዶን ቦስኮ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- የአለም ሲሳይ
- መልካሙ አስራት
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች
አቡነ ተ/ሃይማኖት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- እዮብ ከፍያለው
- ሀና ጥበቡ
ትግራይ
ቓላሚኖ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ሳራ አፅብሀ
- ኖህ ፍሳነገስት
የጽሑፍ መከራከሪያ ውድድር አሸናፊዎች
ያበሩስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ሀናን መዚድ
- እዮብ ሚካኤል
አቡነ ተሃይማኖት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- እዮብ ከፍያለው
- ሀና ጥበቡ
አዲስ ሕይወት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- አማን ጀማል
- ዛኪር ዘይኑ
ዲላ ዶን ቦስኮ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- የአለም ሲሳይ
- መልካሙ አስራት
ሐረር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ሀምዛ ሙሳ
- አያንቱ ደረጀ
ቓላሚኖ ልዩ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት
- ሳራ አፅብሀ
- ኖህ ፍሳነገስት
ኦሮሚያ ልማት ማኅበር ልዩ አዳሪ ት/ቤት (ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ)
- ሲፈን ደረጀ
- ሚልኬሳ ንጋቱ
ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት
- ሀውለት ሮመዳን
- በረከት ጸጋ
የሩብ ፍጻሜ አሸናፊዎች
ግንቦት 18 የሚገለጽ ይሆናልየግማሽ ፍጻሜ አሸናፊዎች
ግንቦት 20 የሚገለጽ ይሆናልየ5ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች የምስለችሎት ውድድር አሸናፊዎች
ግንቦት 22 የሚገለጽ ይሆናልልዩ ተሸላሚዎች
ግንቦት 22 የሚገለጽ ይሆናልተዛማጅ ዜናዎች

5ኛው ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ-ችሎት (Human Rights Moot Court) ፍጻሜ ውድድር ተካሄደ
የሰብአዊ መብቶችን ባህል ለማድረግ ተተኪ ትውልድን በሰብአዊ መብቶች ዕውቀትና ክህሎት ማነጽ ይገባል

በክልል ደረጃ ሲካሄድ የቆየው 5ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ ችሎት ውድድር ተጠናቀቀ
ውድድሩን በበላይነት ካጠናቀቁት 14 ትምህርት ቤቶች መካከል በጽሑፍ ክርክር የላቀ ነጥብ የሚያስመዘግቡ 8 ቡድኖች በግንቦት ወር በአዲስ አባባ ከተማ በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ

ለ5ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ ችሎት ውድድር ተሳታፊዎች የተሰጠ የማስጀመሪያ ስልጠና
ውድድሩ ተማሪዎች ስለ ሰብአዊ መብቶች ዕውቀትና ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ የሚረዳ ነው