በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቋቋሙ የሥርዓተ ጾታ ቢሮዎች ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን በመከላከል እና ተጠያቂነትን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ሚና አላቸው
ስልጠናው ባለሙያዎች አስፈላጊውን ዕውቀትና ክህሎት በማዳበር ሥራቸውን በብቃት እንዲወጡ ተጨማሪ ዐቅም የሚፈጥር ነው
የመብት ጥሰት ተጎጂዎች የተሟላ አገልግሎት እንዲያገኙ በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት መካከል መደበኛ የተቀናጀ የቅብብሎሽ እና ትስስር ሥርዓት መፍጠር ያስፈልጋል
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞች እና ፍልሰተኞች መብቶች ትግበራ እንዲሻሻል በኢሰመኮ እና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መካከል ያለው ጥምረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ደኅንነት እና ሰብአዊ ክብር በጠበቀ ሁኔታ በዘላቂነት ማቋቋም የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ቅንጅት እና ትብብር ይጠይቃል
በክልሉ የታየው የታራሚዎችና ተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንዲሻሻል መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ ሊሠራ ይገባል
የተጠርጣሪዎች እና ታራሚዎችን ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብር ሊሠሩ ይገባል
ጠንካራ ተቋማዊ አጋርነትን በመመሥረት እና ቀጣይነት ያለው የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎችን በመሥራት፣ ነጻ እና ተጠያቂነት የሰፈነበት የፍትሕ ሥርዓት መገንባት ይቻላል
ስደተኞች የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመፍታት እና በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ የሁሉም ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋል
ታዳጊዎችን ማዕከል ያደረጉ ፖሊሲዎች እና ፕሮግራሞች ምላሽ ሰጪ፣ አካታች እና በማስረጃ ላይ የተመሠረቱ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በባለድርሻ አካላት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር አስፈላጊ ነው