መደበኛ ያልሆኑ የሴቶች አደረጃጀቶች የሴቶች መብት ጥሰትን በተመለከተ የሚሰጧቸው የሕግ ድጋፍ አገልግሎቶች ሊጠናከሩና ሰብአዊ መብቶች ተኮር ሊሆኑ ይገባል
የዘላቂ መፍትሔ ዕቅዶች እና አፈጻጸም በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ፈቃደኝነት፣ ደኅንነት፣ ሰብአዊ ክብር እና ሙሉ ተሳትፎ ላይ የተመሠረቱ ሊሆኑ ይገባል
በሀገር ውስጥ በሴቶች እና በሕፃናት የመነገድ ድርጊትን ለመከላከል ሕጎችን በቁርጠኝነት መተግበር እና የባለድርሻ አካላትን የተቀናጀ አሠራር ማጠናከር ያስፈልጋል
ሪፖርት የማቅረብ ግዴታዎችን በወቅቱ መወጣት፣ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች አፈጻጸምን ለመገምገም ወሳኝ ነው
የሰብአዊ መብቶችን መከበር በዘላቂነት ለማረጋገጥ እና ለስጋቶች መፍትሔ ለመስጠት የሃይማኖት ተቋማት ወሳኝ ሚና አላቸው
ተጎጂዎችን ያማከለ እና ሰብአዊ መብቶችን መሠረት ያደረገ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲኖር ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ያለውን አጋርነት ማጠናከር ያስፈልጋል
የበሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን በማጠናከር የዜጎችን የጤና መብት ማረጋገጥ ይገባል
ማንኛውም ሕፃን ጉልበቱን ከሚበዘብዙ ልማዶች የመጠበቅ፤ በትምህርቱ፣ በጤናውና በደኅንነቱ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሥራዎችን እንዲሠራ ያለመገደድ ወይም ከመሥራት የመጠበቅ መብት አለው
የአእምሮ ጤና ሕክምና ተደራሽነትን፣ ተገኝነትን እና ጥራትን ማረጋገጥ፣ የማኅበረ ሥነ-ልቦና ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የጤና መብት መከበር እና መጠበቅ መሠረት ነው
የሽግግር ፍትሕ ሂደትን በውጤታማነት ለመደገፍ የሽግግር ፍትሕ መሠረታዊ መርሖችን እና የትግበራ ሂደቱን የሚቀርጹ ተጨባጭ ሁኔታዎችን መረዳት ያስፈልጋል