የተጎጂዎች ማኅበራትን ዐቅምና የውትወታ ሥራን ማጠናከር፣ በሽግግር ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ ተጎጂዎችን ያማከለ እና ሰብአዊ መብቶችን ያከበረ ትርጉም ያለው ተሳትፎን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው