ሪፖርት የማቅረብ ግዴታዎችን በወቅቱ መወጣት፣ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች አፈጻጸምን ለመገምገም ወሳኝ ነው
ተጎጂዎችን ያማከለ እና ሰብአዊ መብቶችን መሠረት ያደረገ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲኖር ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ያለውን አጋርነት ማጠናከር ያስፈልጋል
በኢትዮጵያ ውጤታማ፣ ተጎጂዎችን ማዕከል ያደረገ እና ሰብአዊ መብቶችን ያከበረ የሽግግር ፍትሕ ሂደትን ተግባራዊ ለማድረግ፤ በማስረጃ ላይ የተመሠረተ የፖሊሲ ዝግጅት እና አካታች ውይይቶችን ማጠናከር አስፈላጊ ነው
ኢሰመኮ በሽግግር ፍትሕ ሂደት ውስጥ የተሰጠውን ኃላፊነት በብቃት መወጣት እንዲችል የሰብአዊ መብቶች እና የሽግግር ፍትሕ አሰልጣኞችን ዐቅም መገንባት መሠረታዊ ተግባር ነው