እነዚህ ታሳሪዎች እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ናቸው የተባሉ ሲሆን አራቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው፡፡ እነዚህ ሕጻናት መደበኛ ላልሆነ የፍልሰት አዙሪት የተጋለጡ ሲሆን ይህም የሰብአዊ መብቶቻቸው አደጋ ላይ እንዲወድቅ፣ በሕገወጥ ደላሎች እና በሙስና ለተዘፈቁ ባለሥልጣናት ተጋላጭ ሆነዋል
Persons with disability የአካል ጉዳተኞች የሥራ ሥምሪት መብትን የሚመለከት አዋጅ የወጣ እና ሥራ ላይ የዋለ ቢሆንም፤ በተለያዩ የመንግሥት እና የግል ተቋማት ያለው ያልተጣጣመ አሠራር አካል ጉዳተኞች በሥራ ቅጥር፣ ዕድገት፣ ድልድል፣ ዝውውር፣ ሥልጠናና ሌሎች የሥራ ሁኔታዎች ወቅት መድልዎ እንዲደርስባቸው መንስኤ ነው
The meeting brought together National Human Rights Institutions (NHRI), national preventive mechanisms, civil society organisations, inter-governmental organisations, regional human rights networks, and experts on torture prevention from various African countries
ተማሪዎችን ስለ ፍትሕ ሥርዓት ከማስተማሩም ባሻገር ለራሱና ለሌሎች ሰዎች መብቶች መከበር የሚቆም ትውልድን ለማፍራት ጉልህ ሚና አለው