National human rights institutions, civil society organisations, and the media are key actors in the dissemination of human rights principles
በሰሜን ኢትዮጵያ ከተከሰተው ጦርነት ጋር ተያይዞ በተደረጉ ምርመራዎች የተሰጡ ምክረ ሃሳቦችን ክትትል በተመለከተ፣ ለፕሬስ ነፃነት እና ለሚዲያ ሥራ ያለው ሀገራዊ አውድ እንዲሁም የዘላቂ ልማት ግቦች እና ሰብአዊ መብቶች ተያያዥነት በውይይቶቹ ከተነሱ ጉዳዮች መካከል ናቸው
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሚዘጋጀው ይህ ውድድር ታዳጊ ተማሪዎች በሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ለመሳተፍ ያላቸውን ፍላጎት ለማሳደግ አስተዋጽዖ ያደርጋል
The DIHR delegation was joined by representatives from GIZ and the Embassies in Ethiopia of Denmark, Norway and the United Kingdom
ስልጠናው የወጣት ማኅበራት አባላት እና አመራሮችን የሰብአዊ መብቶች እውቀት፣ አመለካከት እና ክህሎት በመገንባት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለማስቻል ያለመ ነው
የተደራጀ የመረጃ ቋት/ዳታቤዝ መኖር አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን የሚያጋጥማቸዉን እንቅፋት ለመለየት፤ ሊገጥማቸዉ የሚችሉ መሰናክሎች በማስወገድ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነዉ፡፡ በሀገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተገቢውን የስታትስቲክስ እና የምርምር መረጃዎችን መሰብሰብ ፖሊሲዎችን ቀርጾ ተግባራዊ ለማድረግ ይረዳል
ስብሰባው የሚካሄድበት ቀን ከእ.ኤ.አ. 2010 ጀምሮ መጋቢት 15 ቀን የሚታሰበው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ እውነቱን የማወቅ መብት እና የተጎጂዎች ሰብአዊ ክብር በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታሰብበት ዕለት ነው
The event also marks the International Day for the Right to the Truth concerning Gross Human Rights Violations and for the Dignity of Victims, observed each year on March 24 since 2010
ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በምናስብበበት በዚህ ወር ውስጥ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና ድንበር ማሻገር በሴቶችና ሕፃናት ላይ ሰብአዊ መብቶች ጥሰት እያደረሰ በመሆኑ ምላሽ ለመስጠት የሚደረጉ ጥረቶችን ውጤታማ ለማድረግ በጋራ መስራት አስፈላጊነትን ማስታወስ ተገቢ ነው
ትኩረት በሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል