Security officials, the National Election Board of Ethiopia (NEBE), and the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) are at odds over the contradictory findings of their respective assessments of preparations for the seventh national elections
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የመምረጥ መብታቸውን እንዲጠቀሙ 95 ልዩ የምርጫ ጣቢያዎች መቋቋማቸውን ኢሰመኮ አስታውቋል
የኮሚሽኑ የሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች ዳይሬክተር ወ/ሮ መቅደስ አመኑ እንደገለጹት፤ ኮሚሽኑ ከትግራይ ክልል ውጪ 150 የምርጫ ክልሎች እና 1007 የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ክትትል አድርጓል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ይህን ይፋ ያደረገው ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በማሪዮት ሆቴል በቅደመ ምርጫ ሂደት ላይ ያደረገውን ክትትል እና ያገኘውን የምልከታ ግኝት ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው
ኢሰመኮ የቅድመ ምርጫ ሂደቱን አስመልክቶ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ፣ በምርጫ ምዝገባና ዝግጅት ወቅት የታዩ የሰብአዊ መብቶች ክፍተቶችንና ጠንካራ ጎኖችን ይፋ አድርጓል
በመድረኩ ኢሰመኮ በአርብቶ አደሩ አካባቢዎች የትምህርት መብት አተገባበር ላይ ባደረገው ክትትል የተለዩ ግኝቶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አፀደቀ
ብሔራዊው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተጓደሉ ኮሚሽነሮች ምትክ አራት አዳዲስ አመራሮች ተሾሙለት
Ethiopia's candidate, Abdi Jibril Ali, has been elected to the United Nations Committee on Economic, Social and Cultural Rights (CESCR), securing 49 votes from the 54-member UN Economic and Social Council (ECOSOC) during elections held in New York on April 8, 2026
ይህ የተገለጸው የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጥቃት ተጎጂዎች መብቶች ተሟጋች ናጅላ ናሲፍ ፓልማ ጋር ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ነው