






የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማኅበር በሀገራችን ካሉ የመገናኛ ብዙኃን ማኅበራት ውስጥ አንዱ ሲሆን ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ አስተዋጽኦ ላደረጉ የተለያዩ ተቋማትና ግለሰቦች እንዲሁም ለቀድሞ የማኅበሩ አመራሮችና አጋር ተቋማት ሚያዚያ 08 ቀን 2014 ዓ.ም. የምስጋና እና የዕውቅና መስጫ መርሐ ግብር አሰናድቶ ነበር። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ባዘጋጀው የምስጋና መርሐ ግብር ላይ ኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ለማህበሩ ስራ ምስጋና አቅርበዋል።
ውድድሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በኢትዮጵያ ሰባአዊ መብቶች ኮሚሽን ተዘጋጅቶ ለሚካሄደው ምስለ ፍርድ ቤት የተማሪዎች ክርክር ተማሪዎችን ለማዘጋጀት ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን የትምህርት ቤቱ የሲቪክ መምህር የሆኑት መምህር ገነነ ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡
This website uses cookies so that we can provide you with the best user experience possible. Cookie information is stored in your browser and performs functions such as recognising you when you return to our website and helping our team to understand which sections of the website you find most interesting and useful.
Strictly Necessary Cookie should be enabled at all times so that we can save your preferences for cookie settings.
If you disable this cookie, we will not be able to save your preferences. This means that every time you visit this website you will need to enable or disable cookies again.