በተለያዩ ፖሊስ መምሪያዎች ከሕግ አግባብ ውጪ በእስር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አባላት በአፋጣኝ ከእስር እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ፣ "ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተለያዩ ወገኖች የሚደመጡ መግለጫዎች ግጭትን መልሶ የማገርሸት አደጋ የሚያመለክቱ ናቸው" ብለዋል።
በጦርነትና በተለያዩ ግጭቶች የተፈናቀሉ ዜጎች መልሰው ስላልተቋቋሙና ስቃያቸው ስለተራዘመ መንግስት መፍትሄ ይፈልግላቸው ዘንድ የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ለሕግ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረቡት ሪፖርት አሳሳቢና መሻሻል የሚሏቸውን ጉዳዮች አስቀምጠዋል
በትግራይ ክልልና በፌደራል መንግሥት ኃይሎች መካከል ውጥረት እየጨመረ መምጣቱ እንዲሁም አልፎ አልፎም ግጭቶች ሪፖርት መደረጋቸው እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ።
በሶማሌ ክልል ቦምባስ ከተማ በባህላዊ ሥነ ሥርዓት የጎሳ መሪ ለመምረጥ በተሰበሰቡ ሰዎች ላይ በፀጥታ ኃይሎችና በታጠቁ ግለሰቦች በተፈጸሙ ጥቃቶች የ11 ሰዎች ህይወት መጥፋቱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኮነነ።
ቋሚ ኮሚቴው የኮሚሽኑን የአሥር ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ባዳመጠበት ወቅት፤ ኮሚሽኑ በሀገር ውስጥ ላሉ የዴሞክራሲ ተቋማት እና ለሌሎች ሀገራት ጭምር ትክክለኛ የመረጃ ምንጭ ሆኖ እያገለገለ መሆኑን እንደተረዳ ገልጿል፡፡