የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ምላሽ
ይህ የሽግግር ፍትህ ምክረ ሃሳብ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና በተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽህፈት ቤት ከ700 በላይ ግለሰቦች ጋር በሽግግር ፍትህ ዙሪያ የተደረጉ ምክክሮችን ያካትታል
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋር በጋራ ባወጡት ምክረ ሐሳብ፣ በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ከኅብረተሰቡ ጋር በቂ ምክክር ሳይደረግበት ወደ ትግበራ እንዳይገባ ጠየቁ
በ5 ከተሞች በሚካሄደው 2ኛው ዙር የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
በኢሰመኮ የተዘጋጀ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
ይኸ ጥረት ከትምህርት ሚኒስቴር "በጎ ምላሽ" እንዳገኘ የገለጹት ኮሚሽነሩ ለኢትዮጵያ ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው ሲቪክ ትምህርት "የሰብዓዊ መብቶች መርኆዎችን የሚጣረሱ አስተሳሰቦች" እንደተገኙበት ተናግረዋል
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በግጭቶች እና በጥቃቶች እየደረሱ ያሉ ግድያዎች፣ የአካል ጉዳቶች እና መፈናቀሎች እጅግ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሆኑ በርካታ አመላካቾች እንዳሉ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
በኢትዮጵያ በህይወት የመኖር መብት በከፋ አደጋ ውስጥ መውደቁንም ተቋሙ ገልጿል
“በኦሮምያ ክልል በሲቪሎች ላይ እየደረሰ ያለው ግድያ፣ የአካል ጉዳትና መፈናቀል የፌዴራል መንግሥቱን አፋጣኝ እርምጃና ተጨባጭ ዘላቂ መፍትኄ የሚሻ ነው” ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳስቧል
በኦሮሚያ ክልል ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ላይ የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ቡድኖች “በአይነታቸው እና በቁጥራቸው” መጨመራቸውን የገለጸው ኢሰመኮ፤ በተለያዩ ወቅቶች፣ የተለያዩ ቡድኖች “ሙሉ ቀበሌዎችን ወይም ወረዳዎችን ጭምር” ተቆጣጥረው እንደቆዩ ጠቁሟል