 State parties shall take all appropriate measures to ensure that persons with disabilities can exercise the right to freedom of expression and opinion, including the freedom to seek, receive and impart information and ideas on an equal basis with others and through all forms of communication of their choice
			
		 አባል ሀገራት አካል ጉዳተኞች በመረጧቸው የመገናኛ ዘዴ ዐይነቶች ሁሉ መረጃን  የመፈለግ፣ የመቀበል እና የማሰራጨት ነጻነትን ጨምሮ ከሌሎች ጋር በእኩልነት ሐሳብን በነጻነት የመያዝ እና የመግለጽ መብቶቻቸውን መጠቀም እንዲችሉ ተገቢውን ሁሉ እርምጃ  ሊወስዱ ይገባል
			
		 ይህን ስምምነት የተቀበሉ ሀገራት በገጠር ሴቶች ላይ የሚደረግ አድሎአዊ ልዩነት በማጥፋት ሴቶች ከወንዶች እኩል በገጠር ልማት እንቅስቃሴ ውስጥ እንዲሳተፉና ከዚሁም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ተገቢውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳሉ
			
		 State parties shall take all appropriate measures to eliminate discrimination against women in rural areas in order to ensure that they participate in and benefit from rural development
			
		 States Parties shall take legislative and other measures that facilitate the rights of older Persons to access services from state service providers
			
		 አባል ሀገራት ለየትኛውም ዓይነት የማኅበራዊ ዋስትና አገልግሎት አስተዋጾ ለማድረግ ዕድል ላላገኙ አረጋያን የገቢ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ሁሉን አቀፍ የማኅበራዊ ጥበቃ አገልግሎት ሥርዓት መዘርጋቱን ማረጋገጥ ግዴታ አለባቸው
			
		 ማንኛውም አእምሮው ወይም አካሉ የተጎዳ ሕፃን ከመንፈሳዊና ከአካላዊ ፍላጐቱ ጋር የተጣጣመ እንዲሁም ክብሩን የሚያረጋግጥ፣ በራስ መተማመኑንና በኅብረተሰቡ ውስጥ ያለውን ተሳትፎ የሚያሳድግ የተለየ የጥበቃ እርምጃ ተጠቃሚ የመሆን መብት አለው
			
		 A child who is mentally or physically disabled shall have the right to special measures of protection in keeping with his physical and moral needs and under conditions which ensure his dignity and promote his self-reliance and active participation in the community
			
		 ማንኛውም ሰው ፍትሐዊ እና አመቺ የሥራ ሁኔታ የማግኘት መብት አለው
			
		 Everyone has the right to enjoy just and favourable conditions of work