The right to access to information is an integral part of the right to freedom of expression
(መስማት የተሳናቸው ሰዎች) የሕይወትና የማኅበራዊ እድገት ክህሎት እንዲያገኙ፣ ብሎም በማኅበረሰባቸው ውስጥ ሙሉና ውጤታማ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ለማስቻል ፈራሚ ሀገራት የምልክት ቋንቋ ትምህርትን የማመቻቸትና የማበረታታት ግዴታ አለባቸው
States Parties shall enable persons with disabilities to learn life and social development skills to facilitate their full and equal participation as members of the community
Education shall be free, at least in the  elementary and fundamental stages
ማንኛውም ሰው የመማር መብት አለው
ሴት ሠራተኞች ለተመሳሳይ ሥራ ተመሳሳይ ክፍያ የማግኘት መብታቸው የተጠበቀ ነው
Workers have a human right to reasonable limitation of working hours, to rest, to leisure, to periodic leaves with pay, to remuneration for public holidays as well as a healthy and safe work environment
Persons taking no direct part in hostilities as well as those placed hors de combat (those not taking part in hostilities anymore), shall be treated humanely, without any adverse distinction
ይህ አንቀጽ ሁሉንም የግጭቱ ተሳታፊ ወገኖች በውጊያ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ የሌላቸውን ሰዎች እንዲሁም በጠላት ኃይል ቁጥጥር ሥር የሆኑ (በውጊያ ውስጥ መሳተፋቸው የቀረ) ሰዎችን ቢያንስ ያለ ምንም አሉታዊ ልዩነት በሰብአዊነት መያዝን እንዲያከብሩ ያስገድዳል
ማንኛውም ሰው አስገድዶ ከመሰወር ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል