ማንም ሰው በመብቶቹና ግዴታዎቹ፤ እንዲሁም በተከሰሰበት ማንኛውም ወንጀል ውሳኔ ለማግኘት ሙሉ የእኩልነት መብቱ ተጠብቆ ነጻ በሆነና አድልዎ በሌለበት ፍርድ ቤት ሚዛናዊና ይፋ የሆነ ፍርድ የማግኘት መብት አለው
Everyone has the right to life, liberty, and security
ማንኛውም ሰው ሰብአዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሰስ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነትና የነጻነት መብት አለው
መረጃ የማግኘት መብት ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት አካል ነው
The right to access to information is an integral part of the right to freedom of expression
(መስማት የተሳናቸው ሰዎች) የሕይወትና የማኅበራዊ እድገት ክህሎት እንዲያገኙ፣ ብሎም በማኅበረሰባቸው ውስጥ ሙሉና ውጤታማ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ለማስቻል ፈራሚ ሀገራት የምልክት ቋንቋ ትምህርትን የማመቻቸትና የማበረታታት ግዴታ አለባቸው
States Parties shall enable persons with disabilities to learn life and social development skills to facilitate their full and equal participation as members of the community
Education shall be free, at least in the elementary and fundamental stages
ማንኛውም ሰው የመማር መብት አለው
ሴት ሠራተኞች ለተመሳሳይ ሥራ ተመሳሳይ ክፍያ የማግኘት መብታቸው የተጠበቀ ነው