Press-release-ሰኔ-16-ቀን-2016-ዓ.ም.-በ4-ክልሎች-የተካሄደው-የ6ኛው-ዙር-‘‘ቀሪ-እና-ድጋሚ-ምርጫ-የሰብአዊ-መብቶች-ክትትል ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዕለቱ ምርጫ እንዳይካሄድ ከወሰነባቸው አካባቢዎች በስተቀር ምርጫው በአብዛኛው ሰላማዊ እና የሰብአዊ መብቶች መርሖችን ባከበረ መልኩ ተጠናቋል
የግል ሥራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ሠራተኞችን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ለማሻሻል ፈጣን የሕግ ማዕቀፍ ማሻሻያ እርምጃ ያስፈልጋል
በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች ለሚከሰቱ መፈናቀሎች የሰብአዊ መብቶች መርሖችን የተከተለ ዘላቂ መፍትሔ ማመቻቸት ይገባል
በማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ ለሚያድጉ ሕፃናት የሚሰጡ አገልግሎቶች እና እንክብካቤዎች በሕፃናት መብቶች የተቃኙ መሆን አለባቸው
የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ሕፃናት በወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውስጥ ሲያልፉ መብቶቻቸውን በተሟላ መልኩ የሚያስጠብቁ ሕጎች እና አሠራሮች ያስፈልጋሉ
የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት ነጻነታቸውን የተነፈጉ ሰዎች ሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን ለማስቆም፣ በጥሰቶች ተሳታፊ የሆኑ አጥፊዎችን ተጠያቂ ለማድረግ እና ለተጎጂዎች ተገቢ የሆነውን የካሳ ሥርዓት ለመዘርጋት ቁርጠኛ ሊሆኑ ይገባል
የፍትሕ ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ተደራሽ ለመሆን ከከባቢያዊ፣ ከተቋማዊ፣ የመረጃና ተግባቦት እንዲሁም ከአመለካከት መሰናክሎች ነጻ መሆን አለባቸው
የጥፋተኞችን ተጠያቂነትን ከማረጋገጥ በተጨማሪ የማኅበረሰብ ውይይቶች፣ የሰላምና ዕርቅ ተጨባጭ እርምጃዎች ለዘላቂ መፍትሔ አስፈላጊ ናቸው
በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ ግድያዎችንና ሌሎች የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን ማቆም፣ ተጠያቂነት ማረጋገጥ፣ ተጎጂዎችን መካስ እና ለዘላቂ መፍትሔ በሁሉም ወገኖች ሰላማዊ ውይይትን በቁርጠኝነት መቀበል ይገባል
ዘላቂ መፍትሔ እስኪረጋገጥ ድረስ ተፈናቃዮች በቂ፣ ወቅቱን የጠበቀ እና ተደራሽ የሆነ የሰብአዊ ድጋፍ ሊቀርብላቸው እንዲሁም በቂ መጠለያ ሊመቻችላቸው ይገባል