የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ፣ ጋምቤላ ወረዳ፣ ጎግ ወረዳ እና ጋምቤላ ከተማ ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም. አንስቶ በተከሰቱ ግጭቶች እና የጸጥታ መደፍረስ የተነሳ በደረሱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ላይ ከመስከረም 20 እስከ መስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ያከናወነውን ምርመራ እንዲሁም ከመስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም. በኋላ በደረሱ ጥቃቶች ዙሪያ እና በመንግሥት...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋምቤላ ከተማ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በክልሉ የጸጥታ ኃይሎች፣ በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (በተለምዶ ኦነግ ሸኔ) እና በጋምቤላ ነጻነት ግንባር (ጋነግ) መካከል የተደረገው ውጊያን ተከትሎ ከሰኔ 7 እስከ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. በክልሉ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እንዲሁም ታጣቂ ኃይሎች በተወሰዱ እርምጃዎች በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎችን፣ የአካል ጉዳቶችን፣ የንብረት ጉዳት...