መንግሥት በተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተሟላ ማጣራት በማድረግ ተጠያቂነትን ሊያረጋግጥ እንዲሁም በድርጊቶቹ ተጎጂ ለሆኑ ሰዎች ፍትሕ ሊያሰፍን ይገባል።
የመንቀሳቀስ ነጻነት ምንድነው? የመንቀሳቀስ ነጻነት በውስጡ ምን ምን ጥበቃዎችን ይዟል? የመንቀሳቀስ ነጻነት ላይ የሚጣሉ ገደቦች ምን ሁኔታዎችን ማሟላት አለባቸው? የመንቀሳቀስ ነጻነትን ከማረጋገጥ አንጻር የመንግሥታት ግዴታዎች ምንድን ናቸው?
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች መብቶች ስምምነትን በአዋጅ ቁጥር 676/2002 ተቀብላ አጽድቃለች። ይህንን ስምምነት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎምና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) አንቀጽ 6(8) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ወደ አማርኛ ቋንቋ አስተርጉሞ አሳትሟል።
This Executive Summary consolidates the key findings and issues of concern identified in the 4th Annual Ethiopia Human Rights Situation Report of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), covering the fiscal year from June 2024 to June 2025 Click here for the Amharic version (በአማርኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Click here for the full report (Amharic)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። በሕይወት የመኖር መብት ላይ የሚያተኩረውን ምዕራፍ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። የነጻነት መብት ላይ የሚያተኩረውን ምዕራፍ ያንብቡ።...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። በጥበቃ ሥር ያሉ (የታሰሩ) ሰዎች ሰብአዊ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። የመደራጀት መብት እና የሲቪክ ተሳትፎ ምኅዳር...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። ሌሎች የሲቪልና ፖለቲካ መብቶች ላይ የሚያተኩረውን...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። ለኢሰመኮ የቀረቡ አቤቱታዎች ላይ የሚያተኩረውን ምዕራፍ...