ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሰዎችና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር የአረጋውያን መብቶች ፕሮቶኮል በአዋጅ ቁጥር 1182/2012ተቀብላ አጽድቃለች። ይህንን ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎምና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) አንቀጽ 6(8) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ወደ አማርኛ ቋንቋ አስተርጉሞ አሳትሟል።
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን መብቶች ላይ...
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is mandated with monitoring human rights, as outlined in Proclamation No. 210/1992 (as amended by Proclamation No. 1224/2012), with particular focus on segments of society who are vulnerable to human rights violations. In line with this, the EHRC has conducted a human rights monitoring on the accessibility of air...
This Annual Human Rights Situation Report, covering the period from June 2023 to June 2024, which corresponds to 2016 Ethiopian Fiscal Year, highlights key positive developments and issues of concerns in relation to the human rights promotion and protection of older persons and persons with disabilities. Key positive developments include: five higher education institutions have...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍን 2ኛው የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ የተመለከተ ባለ 35 ገጽ የዘርፍ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ የዘርፍ ሪፖርት ኢሰመኮ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ካደረገው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በተጨማሪ የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍን 2ኛው የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ የተመለከተ ባለ 35 ገጽ የዘርፍ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ የዘርፍ ሪፖርት ኢሰመኮ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ካደረገው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በተጨማሪ የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን...
የአረጋውያንን ሰብአዊ መብቶች ለመጠበቅ እና ለማስፋፋት በዓለም አቀፍ ደረጃ የአረጋውያን መብቶች ስምምነት አስፈላጊነት