የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) በፌዴራል ሕገ መንግሥት መሠረት ነጻ ፌዴራላዊ የመንግሥት አካል ሆኖ በአዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) የተቋቋመ እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበር እና ጥበቃ የሚሠራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ነው፡፡ ኮሚሽኑ በማቋቋሚያ ዓዋጁ መሠረት የተለያዩ ሥልጣን እና ኃላፊነቶች የተሰጡት ሲሆን ከነዚህም መካከል በአዋጁ አንቀጽ...