[featured_image]
  • Version
  • Download 0
  • File Size 450.68 KB
  • File Count 1
  • Create Date June 13, 2026
  • Last Updated June 13, 2026

ማብራሪያ፦ አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች ሰብአዊ መብቶች ጥበቃ

አልቢኒዝም ምንድን ነው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች የሚያጋጥቸው ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች ለሚያጋጥማቸው የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ጥበቃ የሚያደርጉ የሕግ ማዕቀፎች የትኞቹ ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸውን ሰዎች መብቶች በተሟላ ሁኔታ ለማረጋገጥ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ምንድን ናቸው?