[featured_image]
Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 365
  • File Size 1.78 MB
  • File Count 1
  • Create Date November 13, 2021
  • Last Updated February 10, 2022

በጦርነት የተጎዱ የአማራ ክልል አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶችና የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ምርመራ ሪፖርት

ኢሰመኮ በደረሱት መረጃዎች መነሻነት በአማራ ክልል የሰሜን ወሎ እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች እንዲሁም በአንዳንድ የትግራይ ክልል ደቡባዊ አካባቢዎች በጦርነት አውድ ውስጥ የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶችን በተመለከተ ከነሐሴ 22 እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ምርመራ አካሂዷል። ይህ ሪፖርት የዚህ ምርመራ ውጤት ነው።