- Version
- Download 1105
- File Size 36.00 KB
- File Count 1
- Create Date July 12, 2023
- Last Updated August 18, 2023
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት (ከሰኔ ወር 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2015 ዓ.ም.)
ይህ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፓርት ከሰኔ 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 2015 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ሲሆን፣ በልዩ ልዩ የኢሰመኮ የሥራ ዘርፎች እና ጽ/ቤቶች አማካኝነት በተሰበሰበ መረጃ መሠረት ባለፉት አሥራ አንድ ወራት የነበረውን ሀገራዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ የሚዳስስ ነው፡፡ ሪፖርቱ ኢሰመኮ በሚንቀሳቀስባቸው የሥራ ዘርፎች የተስተዋሉቁልፍ እመርታዎችን እና ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ እንዲሁም አንኳር ምክረ-ሐሳቦችን በዝርዝር አቅርቧል። ሆኖም ይህ ሪፖርት ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት የነበረችበትን ጥቅል ሁኔታ የሚያሳይ እንጂ የተከሰቱ የመብት ጥሰቶችን ዝርዝር፣ ብዛት፣ እና ዓይነት ሙሉ በሙሉ የሚያስረዳ አይደለም።
- የሪፖርቱ አንኳር ጉዳዮች
- Executive Summary: Ethiopia Annual Human Rights Situation Report (June 2022 – June 2023)