[featured_image]
  • Version
  • Download 10
  • File Size 68.00 KB
  • File Count 1
  • Create Date October 9, 2026
  • Last Updated October 9, 2026

የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት (ከሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2018 ዓ.ም.)

ከሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2018 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአምስተኛ በጀት ዓመት በዚህ መልኩ ተጠናቅሮ ይፋ የተደረገው ይህ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ኮሚሽኑ ባደራጃቸው ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች እና የከተማ ጽሕፈት ቤቶች አማካኝነት በተሰበሰበ መረጃ መሠረት ሀገራዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ጠቅለል ባለ መልኩ የሚዳስስ ነው።