[featured_image]
Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 930
  • File Size 70.30 MB
  • File Count 1
  • Create Date March 11, 2022
  • Last Updated March 11, 2022

በኢትዮጵያ የአፋር እና የአማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ከመስከረም እስከ ታኅሣሥ ወር 2014 ዓ.ም. ድረስ ባሰማራው የሰብአዊ መብቶች ምርመራ ቡድንና ተከታታይ የምርመራ ስልቶች በአፋርና አማራ ክልሎች ተስፋፍቶ በቆየው ጦርነት የተከሰቱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን መርምሯል፡፡

⬇️ ሙሉ ሪፖርቱ ያለ አባሪዎቹ

⬇️ የሪፖርቱ አባሪዎች

⬇️ የሪፖርቱ አንኳር ጉዳዮች

⬇️ Executive Summary