- Version
- Download 10
- File Size 1.12 MB
- File Count 1
- Create Date March 26, 2024
- Last Updated April 8, 2024
የኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ እና ባህል መብቶች ኮሚቴ:- መሬት እና ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባህላዊ መብቶች (አጠቃላይ ትንታኔ ቁጥር 26 (2014 ዓ.ም.))
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎም እና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀጽ 6 (8) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን አጠቃላይ ትንታኔ አስተርጉሞ አሳትሟል።