• Version
  • Download 0
  • File Size 884.73 KB
  • File Count 1
  • Create Date March 16, 2026
  • Last Updated March 16, 2026

የሴቶች እና የሕፃናት ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት

ኢሰመኮ ለ4ኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርትን ሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ይፋ ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፣ ይህ ዓመታዊ የዘርፍ ሪፖርት ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን የሴቶች እና የሕፃናት ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ በዝርዝር አቅርቧል፡፡ ሪፖርቱ ኢሰመኮ በበጀት ዓመቱ ካከናወናቸው የምርመራ፣ ክትትል እና ሌሎች የውትወታ ሥራዎች በመነሳት በሴቶች እና በሕፃናት መብቶች ዙሪያ የተስተዋሉ አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ አበረታች እመርታዎችን እና ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎችን የተመለከቱ ምክረ ሐሳቦችን ይጠቁማል፡፡