- Version
- Download 65
- File Size 9.40 MB
- File Count 1
- Create Date July 8, 2026
- Last Updated July 9, 2026
የኢሰመኮ ስትራቴጂክ ዕቅድ (2019–2023 በጀት ዓመት) - አጭር ዕትም
ይህ ኅትመት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የ2019–2023 ዓ.ም. ስትራቴጂክ ዕቅድን አጠር ባለ መልኩ ያቀርባል። እንዲሁም ኮሚሽኑ በስትራቴጂክ ዘመኑ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶችን ጥበቃንና ማስፋፋትን ለማጠናከር የሰነቀውን ራዕይና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮችና አካሄድ በአጭሩ ያስቀምጣል።