የሰብአዊ መብቶች መርሖችን እና ድንጋጌዎችን ላከበረ እና የተሳካ የሽግግር ፍትሕ ሂደት ኪነ-ጥበብ አሰተዋፆ አለው
በአረጋውያን ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል ከፍትሕ ተቋማት ሥራዎች ባሻገር ማኅበረሰቡ በጉዳዩ ላይ ያለውን ግንዛቤ ማሳደግ ትልቅ ሚና አለው
በማረሚያ ቤት የሚገኙ ታራሚዎችም ሆኑ በፖሊስ ጣቢያዎች ያሉ ተጠርጣሪዎች ኢሰብአዊ ከሆነ አያያዝ ሊጠበቁ ይገባል
አማራጭ የቅጣት ፖሊሲ እና የግጭት መፍቻ ዘዴዎችን በመጠቀም በፍትሕ ሥርዓቱ በተለይም በማረሚያ ቤቶች የሚስተዋለውን ጫና መቀነስ ይቻላል
ለማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሠራተኞች እና ለፖሊስ አባላት የሚሰጥ የሰብአዊ መብቶች ስልጠና ትኩረት ያሻዋል
አረጋውያን እነማን ናቸው? በአረጋውያን ላይ የሚደርስ ጥቃት ምን ማለት ነው? አረጋውያን ላይ የሚደርሱ የጥቃት አይነቶች ምን ምን ናቸው?
በግንባታ ዘርፍ የሥራ ሁኔታ መብትን ለመጠበቅ ባለድርሻ አካላትን አስተባብሮ የሚመራ ጠንካራ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ነው
በክትትሉ የተለዩ ተግዳሮቶች፣ መወሰድ ያለባቸው የማሻሻያ እርምጃዎችና ምክረ ሐሳቦች ለተሳታፊዎች በዝርዝር ቀርበዋል
የጤና መብትን በተሻለ ሁኔታ ተግባራዊ ለማድረግ የግሉ ዘርፍ እና የመንግሥት አካላት ተቀናጅተው ሊሠሩ ይገባል
የኢሰመኮ የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን መብቶች ኮሚሽነር ርግበ ገብረሐዋርያ ውጤታማ እና ትርጉም ያለው የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎን ለማረጋገጥ የግምገማና የቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋት ቁልፍ ተግባራት ናቸው