ሕንጻዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ የሚሆኑበትን ሁኔታ ማመቻቸት የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሠራር የሚጠይቅ ነው
Effective collaboration and coordination among stakeholders are essential to ensure the protection of the rights of people on the move
ስደተኞች፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ጥገኝነት ጠያቂዎች እና ፍልሰተኞች የሚያስፈልጓቸው ሰነዶችን ተደራሽ ለማድረግ የባለድርሻዎች የተቀናጀ ትብብር አስፈላጊ ነው
ትኩረቱን በአካል ጉዳተኞች ሰብአዊ መብቶች ላይ ያደረገው ስልጠና ሰብአዊ መብቶቻቸውን ከማስጠበቅ እና ከማስከበር አንጻር ጉልህ ሚና አለው
በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ የሚተላለፉ እገዳዎች የሲቪክ ምኅዳሩን የሚያጠብ እና በማኅበር የመደራጀት መብት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንዳይፈጥሩ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል
Strengthening partnerships with stakeholders is paramount to fostering a human rights culture in Ethiopia
የመብቶች ተሟጋቾች ለሰብአዊ መብቶች መከበር በሚያነሷቸው ሐሳቦችና በውትወታ ሥራዎቻቸው ምክንያት ለጥቃት ተጋላጭ በመሆናቸው ጥበቃ ያስፈልጋቸዋል
በሲዳማ ብሔር ባህላዊ የግጭት አፈታት ዙሪያ የሚያጠነጥን ‘አፊኒ’ የተሰኘ ፊልም ለዕይታ ቀርቧል
ነጻነታቸውን ያጡ ሰዎች ሰብአዊ መብቶች አስተማማኝ ጥበቃ የሚያገኙበት፣ በአጥፊዎች ላይ ተጠያቂነት የሚረጋገጥበት እና ተጎጂዎች ካሳ የሚያገኙበት ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል
አካል ጉዳተኞች በሚመለከቷቸው ሕጎች እና ፖሊሲዎች ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉበትን መድረኮች ትርጉም ባለው መልኩ ማመቻቸት የሁሉም ባለድርሻዎች ኃላፊነት ነው