በክልሉ ለሚስተዋሉ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መነሻ የሆኑ ችግሮችን ሰላማዊ አማራጮች በመጠቀም መፍታት ያስፈልጋል
አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮችን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች በሚካሄደው የፎቶግራፍ እና የአጫጭር ፊልሞች ውድድር ክህሎት እና ዝንባሌ ያላቸው ሰዎች እና ተቋማት በሙሉ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል
ስልጠናዎቹ በሽግግር ፍትሕ፣ በታራሚዎች እና በተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ ያተኮሩ ናቸው
አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ለሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ተቋማት ተጨባጭ እርምጃዎችን ሊወስዱ ይገባል
መንግሥት በተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተሟላ ማጣራት በማድረግ ተጠያቂነትን ሊያረጋግጥ እንዲሁም በድርጊቶቹ ተጎጂ ለሆኑ ሰዎች ፍትሕ ሊያሰፍን ይገባል
ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በቂ ሰብአዊ ድጋፍና መሠረታዊ አገልግሎት እንዲሁም የዘላቂ መፍትሔ አማራጮችን ማቅረብ እና ማፈላለግ የባለድርሻ አካላትን ትኩረት ይጠይቃል
የመንቀሳቀስ ነጻነት ምንድነው? የመንቀሳቀስ ነጻነት በውስጡ ምን ምን ጥበቃዎችን ይዟል? የመንቀሳቀስ ነጻነት ላይ የሚጣሉ ገደቦች ምን ሁኔታዎችን ማሟላት አለባቸው? የመንቀሳቀስ ነጻነትን ከማረጋገጥ አንጻር የመንግሥታት ግዴታዎች ምንድን ናቸው?
የተማሪዎችን የሰብአዊ መብቶች ዕውቀት እና ክህሎት ለማዳበር ተጓዳኝ ትምህርት ቁልፍ ሚና ይጫወታል
የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን የማሻሻል ሂደት የባለድርሻ አካላትን ተቀራርቦ መሥራትና ቁርጠኝነት ይሻል
በክልሉ ማረሚያ ቤቶች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ተጨማሪ ጥረት ያስፈልጋል