“የሙያ ደኅንነት እና ጤንነት ወጪዎች እንደ ኪሳራ ወጪዎቹን መቀነስ ደግሞ እንደ ትርፍ ይቆጠራል” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ የሥራ ሁኔታ መብትን በተመለከተ የግንባታ ሥራ ዘርፍ ላይ ያተኮረ ባለ 36 ገጽ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ደኅንነቱ እና ጤንነቱ የተጠበቀ የሥራ ሁኔታ የማግኘት መብት ያለምንም መድልዎ በማንኛውም የሥራ ዘርፍ እና...
National Human Rights Institutions should continue to challenge and advise governments on legal reforms and monitor the implementation of their recommendations
የሚወጡ ሕጎች እና ፖሊሲዎች የአካል ጉዳተኞችን ሰብአዊ መብቶች ያማከሉ እና ልዩ ልዩ ፍላጎቶቻቸውን ያሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል
ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ሁለት መቶ የሚሆኑ ኤርትራዊያን በግዳጅ ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ መደረጋቸው እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
ስደተኞች የሚደረግላቸው ጥበቃ እና ድጋፍ በሕግ አግባብ የተመራ እንዲሆን የባለግዴታዎችን ተቀራርቦ መሥራት ይጠይቃል
የሰብአዊ መብቶች መርሖችን እና ድንጋጌዎችን ላከበረ እና የተሳካ የሽግግር ፍትሕ ሂደት ኪነ-ጥበብ አሰተዋፆ አለው
በአረጋውያን ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል ከፍትሕ ተቋማት ሥራዎች ባሻገር ማኅበረሰቡ በጉዳዩ ላይ ያለውን ግንዛቤ ማሳደግ ትልቅ ሚና አለው
በመግለጫው ዙርያ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ማብራሪያ የሰጡት፣ በኮሚሽኑ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ መብቶች ኮሚሽነር ዶር. አብዲ ጅብሪል፣ ተቋማቸው፥ በዘርፉ፣ ከተደራሽነት አኳያ ክትትል ማድረጉን ጠቅሰው፣ የግል የጤና ተቋማት፣ በክፍያ መወደድ ምክንያት፣ ለኅብረተሰቡ በሚፈለገው ደረጃ ተደራሽ እንዳልኾኑ አረጋግጠናል፤ ብለዋል
ነዋሪነቷ በሀዋሳ ከተማ የሆነችው የ17 ዓመቷ አዳጊ ናዝራዊት ከበደ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሰሞኑን በአገር አቀፍ ደረጃ አዘጋጅቶት በነበረው የሰብአዊ መብቶች ምስለ-ችሎት ውድድር አሸናፊ ሆናለች