ለአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ሰብአዊ መብቶች መከበር እና መጠበቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ መሥራት እና የትስስር መስኮችን ማጎልበት አስተዋፅኦው የጎላ ነው
Extra effort is needed to establish robust frameworks for children’s participation in public deliberations
የማራካሽ ስምምነት በአማርኛ ቋንቋ መተርጎሙ የማስፈጸሚያ ሕግ ማውጣትን ጨምሮ በስምምነቱ ተግባራዊነት ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል
መንግሥታት ያጸደቋቸው የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶችን ተግባራዊ ለማድረግ በአፈጻጸም ላይ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን አስመልክቶ በየጊዜው የአፈጻጸም ዘገባ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
States are required to regularly report on measures taken to implement the rights enshrined in ratified treaties and challenges encountered in implementation
Civil society organisations have a pivotal role in providing credible and evidence-based information on human rights situation to international and regional human rights bodies
የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል ለሚባሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች፣ ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች ነፃ የሕግ ድጋፍ፤ የመጠለያ፣ የጤና፣ የማኅበራዊና የሥነልቦናዊ አገልግሎት በመስጠት የሰብአዊ አገልግሎቱን የተሟላ ለማድረግ ያስችላል
የኤጀንሲ ሠራተኞች መብቶች አተገባበርን በሚመለከት በኢሰመኮ የተደረገ የክትትል ሥራ የኤጀንሲ ሠራተኞች መብቶች ምቹ የሥራ ሁኔታዎችን የማግኘት፣ የእኩልነትና ከአድልዎ ነፃ የመሆን እንዲሁም የሥራ ዋስትና የማግኘት መብቶች እየተጣሱ እንደሆነ ማመላከቱ ተገልጾ በምክረ ሃሳቦች ላይ ከባለድርሻ አካላት ግብዓት ተሰብስቧል
በአጠቃላይ አውደ ጥናቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ የሆኑ ሀሳቦችን በፈጠራ ሥራዎች በታገዘ መልኩ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተሻለ የአሠራር ስልት ለመፍጠር እንዲያስችል እና የመፍትሔ ሃሳቦችን ላይ ለመወያየት አስችሏል