




በድርጊት መርሐ-ግብሩ ከተያዙት እንቅስቃሴዎች መካከል “ሴቶችና ኪነ-ጥበብ” በሚል ርዕስ በሴቶች መብት ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ልዩ ልዩ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች የሚቀርቡበት የኪነ-ጥበብ ምሽት ከሰምና እና ወርቅ ሚዲያ እና ኢንተርቴይመንት ጋር በመተባበር ቅዳሜ መጋቢት 17 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሽቱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት አዘጋጅቷል፡፡ የኢሰመኮ ባልደረቦችም የዝግጅቱ ተካፋይ እንድትሆኑ የአክብሮት ግብዣችንን እያቀረብን በተጨማሪም የኪነ-ጥበብ ዝንባሌ ያላችሁ...


