በወንጀል ክስ የተያዘ ወይም የታሰረ ሰው ተገቢ በሆነ ጊዜ ውስጥ ዳኝነት የማግኘት ወይም የመለቀቅ መብት አለው
በዚህ ወር ውስጥ ብቻ በጥቂቱ ዘጠኝ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ እንዲሁም የሚዲያ ዐዋጁን በሚጻረር መልኩ መታሰራቸውን የኢትዮጵያ ሰባአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታውቋል
የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ማህበር በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ መንግስት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችን እስር እና እንግልት እንዲያቆም ጠይቋል
የመንግስት የጸጥታ አካላት በፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና አባላት፣ በሚዲያ አባላት እንዲሁም በማህበረሰብ አንቂዎች ላይ ካተኮረ “እስር እና ማዋከብ” እንዲቆጠቡም ኮሚሽኑ ጠይቋል
በፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና አባላት፣ በሚዲያ አባላትና በማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ ያነጣጠረ የዘፈቀደ እስርና ወከባ ሊቆም ይገባል
Aspects of the right to adequate housing include legal security of tenure, affordability, habitability and more
ማንኛውም ሰው በቂ ምግብ፣ ልብስና መኖሪያ ቤትን ጨምሮ ለራሱ እና ለቤተሰቡ በቂ በሆነ የኑሮ ደረጃ የመኖርና የኑሮውን ሁኔታ የማሻሻል መብት አለው
EHRC took part in the Thirteenth Session of the United Nations Open-Ended Working Group on Aging (UN-OEWGA), held in New York
No one shall be held in slavery or servitude. Trafficking in human beings for whatever purpose is prohibited
ማንኛውም ሰው በባርነት ወይም በግዴታ አገልጋይነት ሊያዝ አይችልም። ለማንኛውም ዓላማ በሰዉ የመነገድ ተግባር የተከለከለ ነው