ውድድሩን በበላይነት ካጠናቀቁት 14 ትምህርት ቤቶች መካከል በጽሑፍ ክርክር የላቀ ነጥብ የሚያስመዘግቡ 8 ቡድኖች በግንቦት ወር በአዲስ አባባ ከተማ በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ
አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ለማካተት እና ትምህርትን ተደራሽ ለማድረግ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ያስፈልጋል
የኢሰመኮ የሴቶች፣ የሕፃናት፣ የአረጋውያን እና የአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮሚሽነር ርግበ ገብረሐዋሪያ፣ አብዛኛው የጥቃት ወንጀሎች ሪፖርት እንደማይደረጉ ጠቁመው፣ ፍትሕ ፍለጋ ሪፖርት ያደረጉ ውስን የጥቃት ተጎጂዎች በወንጀል ፍትሕ ሥርዓቱ የሕግና የአሠራር ክፍተቶች የተነሳ ለተጨማሪ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ተጋልጠዋል ብለዋል
የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ሕፃናት መብቶች አያያዝ ከመደበኛው የወንጀል ሥነ ሥርዓት ሕግ በተለየ የሕግ ማዕቀፍ ሊደገፍ ይገባል
The Development of a National Action Plan on Business and Human Rights is a Major Step in Aligning Business Practices with Human Rights Standards
ማንኛውም ሰው በሥነ-ጥበብ መልክ ሐሳቡን በነጻነት የመግለጽ መብት አለው
ኢሰመኮ ከዚህ ቀደሞም ቢሆን የመብት ጥሰት የፈጸሙ አካላትን በሕግ ተጠያቂ ሲያደርግ መቆየቱን የነገሩን ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ አሁን ግን ከተቋማት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት በማድረግ አጥፊዎችን ተጠያቂ ለማድረግ እየሰራን ነው ብለዋል
የዓለም አቀፍ የሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች ቃል ኪዳንን አፈጻጸም ለመከታተል የተቋቋመው የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ በሁለተኛው የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሪፖርትን በመገምገም በጥቅምት 21 ቀን 2015 ዓ.ም. በተካሄደው ስብሰባው የማጠቃለያ ምልከታዎች አጽድቋል፡፡ እነዚህን የማጠቃለያ ምልከታዎች የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎምና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012...
ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት በ13ኛው የዓለም አቀፉ የብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት ጉባኤ የማራኬሽ መግለጫን በጥቅምት 2 ቀን 2011 ዓ.ም. አጽድቀዋል። ይህን መግለጫ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎምና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) አንቀጽ 6(8) በተሰጠው ስልጣን መሠረት...