የአረጋውያን መንከባከቢያ ማእከላት የአረጋውያኑን የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን እና መከበርን የማረጋገጥ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል
ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በቤንች ሸኮ ዞን ሲገቡ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቆጭቶ ገ/ማርያም፣ የዞኑ ምክትል አስተዳደሪና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን መንገሻ፣ የዞኑ መንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ደግፌ ኩድን እና የዞኑ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ወ/ሮ ፍርዳወቅ አለሙአቀባበል አድርገውላቸዋል
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በክልሉ በሕግ ጥበቃ ሥር የሚገኙ ታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ፣ እንዲሁም ሌሎች የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ የሚያስፈልጋቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች መብቶችን በተመለከተ ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር ሰፊ ውይይት አድርገዋል
የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ ለኢትዮጵያ የሰጣቸውን የማጠቃለያ ምልከታ ምክረ ሐሳቦች የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት መተግበር ይጠበቅባቸዋል
አባል ሀገራት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ሁሉም ዐይነት ጥቃቶችን የሚከለክሉ ሕጎችን ለማውጣት እና ለማስፈጸም ተገቢ እና ውጤታማ እርምጃዎችን መውሰድ አለባቸው
ማንኛውም ሕፃን ጉልበቱን ከሚበዘብዙ ልማዶች የመጠበቅ፤ በትምህርቱ፣ በጤናውና በደኅንነቱ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሥራዎችን እንዲሠራ ያለመገደድ ወይም ከመሥራት የመጠበቅ መብት አለው
Every child has the right not to be subjected to exploitative practices, neither to be required nor permitted to perform work which may be hazardous or harmful to his or her education, health or wellbeing
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በውይይቱ ላይ በሰጡት ማብራሪያ፤ አድካሚውን የሀገራዊ ምክክር ሂደት በመምራት እዚህ ደረጃ ለመድረስ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ላሳዩት ትጋት ምስጋና አቅርበዋል
ኢሰመኮ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችና ከሌሎች ባለድርሻዎች ጋር ያለውን ትብብርና ቅንጅት አጠናክሮ ይቀጥላል
በማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ የሚገኙ ሕፃናትን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል ሁሉም ባለድርሻዎች ምክረ ሐሳቦችን በቅንጅት ሊተገብሩ ይገባል