EHRC will closely follow the African Commission’s recommendations in response to Ethiopia’s report and monitor implementation
ስልጠናዎቹ በሽግግር ፍትሕ፣ በሕፃናት፣ በአረጋውያንና በታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች ጥበቃና አያያዝ፤ እንዲሁም በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ የተሰጡ ናቸው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከመጋቢት 4 እስከ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወንጀል ነክ ነገር ውስጥ ገብተው በማቆያና ተሐድሶ ተቋም ውስጥ በሚገኙ ሕፃናት የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ ክትትል አከናውኗል
The family is the natural and fundamental unit of society and is entitled to protection by society and the State
ቤተሰብ የኅብረተሰብ ተፈጥሯዊ እና መሠረታዊ መነሻ ነው። ከኅብረተሰብና ከመንግሥት ጥበቃ የማግኘት መብት አለው
The participation of victims and vulnerable sections of society must be transformative, empowering, and should drive the TJ process based on their lived experiences
EHRC and GANHRI Call for a Binding International Treaty at UN High-Level Meeting
ማንኛውም ሰው ሰብአዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሰስ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነትና የነጻነት መብት አለው
Every person has inviolable and inalienable right to life, the security of person and liberty
The Commission has initiated an investigation into the allegations, and revealed meeting with senior ENDF officers on April 28, 2025, to discuss the complaints