መንግሥት ለተፈናቃዮች ጥበቃ እና ድጋፍ የሚሰጥና የሚያስተባብር በግልጽ ሥልጣን የተሰጠው ተቋም በማቋቋም ወደ ሥራ ማስገባት ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ተግባር ነው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. ድረስ ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ሁለተኛውን የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ባለ 60 ገጽ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ሁለተኛው የዘርፍ ሪፖርት ኢሰመኮ ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ይፋ ካደረገው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ላይ በተጨማሪነት ኮሚሽኑ የተፈናቃዮች የሰብአዊ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ሁለተኛውን ዓመታዊ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ለሕዝብ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ኮሚሽኑ ሪፖርቱን ይፋ ሲያደርግ፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን በተመለከተ በ2015 ዓ.ም. ኮሚሽኑ ባከናወናቸው የክትትልና የምርመራ ሥራዎች የለያቸውን አሳሳቢ ጉዳዮች ለማስተካከል የተሰጡ ምክረ ሐሳቦች ተፈጻሚ እንዲሆኑ እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ውሳኔዎችን ከመስጠታቸው በፊት...
The State of Emergency declared by Ethiopia last August is incompatible with the ongoing transitional justice initiative, according to a report co-authored by the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) and the UN Office of the High Commissioner for Human Rights (OHCHR)
ስልጠናዎቹ በሽግግር ፍትሕ እንዲሁም በአካል ጉዳተኞች፣ በሴቶች፣ በተጠርጣሪዎች እና በሕግ ታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች ላይ ያተኮሩ ናቸው
የጤና መብት እና የግንባታ ዘርፍ ደኅንነቱ የተጠበቀና ጤናማ የሥራ ሁኔታ መብት አተገባበር ክትትል ሪፖርቶችን መሠረት ያደረጉ የውትወታ መድረኮች ተካሄዱ
Listening to each other’s stories and experiences provided a space for mutual learning, empathy and solidarity among victims/survivors, building a sense of community and shared purpose
የ2016 ዓ.ም. የኢሰመኮ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በሕይወት የመኖር መብት እና በቂ የሆነ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት ላይ የሚያተኩር ሲሆን፣ ኅዳር 30 ቀን የሚውለው የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን ዓለም አቀፉን የሰብአዊ መብቶች መግለጫ 75ኛ ዓመት የሚታሰብበት ዝግጅት በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል።  
Advocate and support efforts towards the adoption and implementation of a genuine, participatory, inclusive, contextualized, and in line with international human rights standards Transitional Justice (TJ) Policy
ይህን ስምምነት የተቀበሉ ሀገራት በገጠር ሴቶች ላይ የሚደረግ አድሎአዊ ልዩነት በማጥፋት ሴቶች ከወንዶች እኩል በገጠር ልማት እንቅስቃሴ ውስጥ እንዲሳተፉና ከዚሁም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ተገቢውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳሉ