የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ፍርድ ቤቶች እና የፍትሕ ጽሕፈት ቤቶች ለአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ባላቸው ተደራሽነት ላይ ያተኮረ ባለ 31 ገጽ የሰብአዊ መብቶች ክትትል ሪፖርት ይፋ አድርጓል። የዚህ የክትትል መነሻ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የተመረጡ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከባቢያዊ ተደራሽነት ላይ ከግንቦት 23 እስከ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. ተደርጎ የነበረው ክትትል ሲሆን፣ በዚህም የፍርድ...
የፍትሕ ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ተደራሽ ለመሆን ከከባቢያዊ፣ ከተቋማዊ፣ የመረጃና ተግባቦት እንዲሁም ከአመለካከት መሰናክሎች ነጻ መሆን አለባቸው
ሴቶች ዘላቂ ልማት የማግኘት መብታቸውን ሙሉ በሙሉ የመጠቀም መብት አላቸው
Women shall have the right to fully enjoy their right to sustainable development
States Parties shall take all appropriate measures with a view to achieving the full realization of every child’s right to education and shall in particular take measures to encourage regular attendance at schools and the reduction of drop-out rate
አባል ሀገራት የሕፃናትን የመማር መብት ሙሉ በሙሉ እውን ለማድረግ ሁሉንም ተገቢ እርምጃዎች ይወስዳሉ። በተለይም በትምህርት ቤት ተገኝቶ ትምህርትን በቋሚነት መከታተልን ለማበረታታት እንዲሁም የተማሪዎችን ትምህርት የማቋረጥ ምጣኔ ለመቀነስ እርምጃዎችን መውሰድ አለባቸው
በኮሚሽኑ የቀረቡ ምክረ ሐሳቦችን ተፈጻሚነት ለማረጋገጥ እና የአካል ጉዳተኞችና አረጋውያን መብቶችን ለማስጠበቅ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ነው
Reporting by itself is not an end; concerted measures to implement recommendations of treaty bodies is necessary
ማንኛውም ሰው የግል ሕይወቱ፣ ግላዊነቱ፣ የመከበር መብት አለው። ይህ መብት መኖሪያ ቤቱ፣ ሰውነቱና ንብረቱ ከመመርመር እንዲሁም በግል ይዞታው ያለ ንብረት ከመያዝ የመጠበቅ መብትን ያካትታል
Everyone has the right to privacy. This right shall include the right not to be subjected to searches of his home, person or property, or the seizure of any property under his personal possession