የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን ለማስፈጸም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ትብብር አስፈላጊ ነው
የፀጥታ ኃይሎች ሕይወት ሊያጠፋ ከሚችል ተመጣጣኝ ያልሆነ የኃይል እርምጃ መቆጠብ እና በፀጥታ ኃይሎች የተወሰዱ ሕገ ወጥ ተግባራት ላይ በአስቸኳይ ማጣራት ተደርጎ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ ይገባል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንም በጋምቤላ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የፀጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጪ ግድያን ጨምሮ የመብት ጥሰቶችን ስለመፈጸማቸው መረጃዎች እየደረሱት መሆኑን ገለጸ
Appointments in line with recently amended EHRC establishment Proclamation No. 1224/2020, followed public nomination process through independent nomination committee which included the participation of civil society representatives
የሰብአዊ መብቶች ምርጫ ክትትል ቡድኖች በሚሰማሩባቸው ስፍራዎች በምርጫው እለት እና ከምርጫው በኋላ ባሉት ቀናት በምርጫ ጣቢያዎችም በመገኘት ምልከታ ያደርጋሉ
ኢሰመኮ በምርጫው ወቅት የሕግ አስከባሪ አካላት በገለልተኝነት ተግባራቸውን በመወጣት የዜጎች መብቶችን እንዲያከብሩና እንዲያስከብሩ እንዲሁም ጥሰቶች ሲኖሩ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ በአጽንዖት አሳስቧል
ኢሰመኮ ባወጣው መግለጫ፣ በአገር አቀፍ ደረጃ በመነደፍ ወይም በመካሄድ ላይ የሚገኙ ግጭት የተከሰተባቸውን አካባቢዎች መልሶ የማቋቋም ተግባራት በአካባቢዎቹ የሚኖሩና የሚያድጉ ሕጻናትን ያማከሉ እንዲሆኑ ጠየቀ
EHRC calls for nationwide policies and efforts of recovery and rehabilitation of post-conflict areas to be child-centred