የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ያለዉን የሰብአዊ መብቶች እንዲሁም የሰብአዊ ሁኔታ በተመለከተ ያሰባሰበዉን የክትትል ሪፖርት ይፋ አድርጓል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን፣ ሰሜን ምዕራብ ዞን፣ ደቡብ ዞን፣ ደቡብ ምስራቅ ዞን እንዲሁም በመቀሌ ልዩ ዞን በሰብአዊ ሁኔታዎች እና በሰብአዊ መብቶች ላይ ከሰኔ 30 ቀን 2015 እስከ ሐምሌ 23 ቀን 2015 የተደረገ ክትትልን በ40 ገጽ ሪፖርት ዛሬ የካቲት 12 ቀን 2016 ይፋ አድርጓል
Full recovery and operationalization of basic services sectors such as education and health; full functionality of the law enforcement sector still a significant challenge
ከSBS Amharic ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
የታራሚዎችን፣ የተጠርጣሪዎችን እና የጾታዊ ጥቃት ተጎጂዎችን መብቶች ለመጠበቅ የባለድርሻ አካላት ትብብር ያስፈልጋል
የፌዴራል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ የተሟላ እና በቂ ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ቢኖርም፣ ባለፉት ወራት በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ላሉ ተፈናቃዮች ትኩረት በመስጠት በሁለት ዙር ድጋፍ ማድረጉን ተናግሯል ተብሏል
የምግብ ድጋፍ አቅርቦት ወቅቱን የጠበቀ፣ በቂ፣ ተደራሽ እና የሕፃናትን፣ ሴቶችን፣ አካል ጉዳተኞችንና አረጋውያንን ልዩ ፍላጎት ያገናዘበ ሊሆን ይገባል
‘በተቋም ውስጥ የሚገኙ ደሃና ተጋላጭ ለሆኑ አረጋውያን የድጋፍና እንክብካቤ አገልግሎት አሰጣጥ አነስተኛ ስታንዳርድ’ መሠረት መንግሥት ለአረጋውያን እንክብካቤ ማእከላት አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ጥቅምት 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ያደረገውን ሁለተኛውን የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በሚመለከት የትግራይ...
ለኹለት ዓመታት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሰ በርካታ ታዳጊዎችን ከትምህርት ገበታ ዉጪ እንዲሆኑ አድርጓል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ